ዳይመንድስ ሊግ-አትሌቲክስ፣ እግር ኳስ…25 ግንቦት 2006ሰኞ፣ ግንቦት 25 2006በዩኤስ አሜሪካ የተካሄደው የዳይመንድስ ሊግ የአትሌቲክስ ጨዋታ፣ ከ50 የሚበልጡ ሀገራት የተሳተፉበት እና 21 የተለያዩ የስፖርት ዓይነቶች የታየበት በቦትስዋና የተካሄደው ሁለተኛው የአፍሪቃ ወጣቶች ውድድር ፣ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየካሜሩን እና የጀርመን ቡድኖች ወዳጅነት ጨዋታምስል Simon Hofmann/Bongarts/Getty Imagesማስታወቂያ በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ ያለው የሜዳ ቴኒስ ውድድር ፣ እንዲሁም፣ እግር ኳስ ፣ ቡጢ እና በዓለም እግር ኳስ ፌዴሬሽን ላይ የተሰነዘረው የሙስና ወቀሳ የዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን ያተኮረባቸው ጉዳዮች ናቸው። ሀና ደምሴ አርያም ተክሌ