ድርቅና የረሃብ ሥጋት በሰቆጣ 23 ነሐሴ 2006ዓርብ፣ ነሐሴ 23 2006ኢትዮጵያ ውስጥ በመስተዳድር 3 ሰሜናዊ ጫፍ ዋግ ሃምራ አካባቢ በሚገኙ አንዳንድ ቀበሌዎች የዝናም እጥረት ባስከተለው ድርቅ ሳቢያ፣ አንዳንድ የአካባቢው አርሶ አደሮች ለረሃብ መጋለጣቸውን ለአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ለዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ገልጸውለታል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል European Commission DG ECHO / CC BY-SA 2.0ማስታወቂያ ከዝናም እጥረት ሌላ፤ የመሬት ጥበት በመኖሩ፤ የሠፈራ መርኀ ግብር እንደ አንድ አማራጭ መፍትሔ ቢታሰብበት ማለፊያ መሆኑንም አርሶ አደሮቹ ጠቁመዋል።ድርቁ ተከሠተበት የተባለው የ ጋዝ-ጊብላ ወረዳ ም/አስተዳዳሪ በበኩላቸው ፣ ችግሩ በ 14 ቀበሌዎች መኖሩን አምነው፣ በጥናት ላይ የተመሠረተ መፍትሔ ለማቅረብ በመሥራት ላይ መሆናቸውን ተናግረዋል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ