1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ድርቅን የተመለከተ ውይይት በአውሮጳ ምክር ቤት

ረቡዕ፣ ኅዳር 22 2008

በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ ስምንት ሚሊዮን የሚሆኑ የሀገሪቱን ዜጎች የምግብ ርዳታ ጥገኛ አድርጓቸዋል። ድርቁን በተመለከተ የውጭ መገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች አውጥተዋል።

Symbolbild EU Osterweiterung Mitglieder 2004
ምስል picture-alliance/dpa

[No title]

This browser does not support the audio element.

ከነዚህም አንዱ የሆነው የብሪታንያ የዜና ማሰራጪያ ድርጅት፣ የ«ቢ ቢ ሲ» ዘገባ ያነቃቃቸው የአውሮጳ ምክር ቤት እንደራሴ እና የ1997ዓም የኢትዮጵያን ምርጫ የታዘበው የአውሮጳ ህብረት ቡድን አባል የነበሩት ወይዘሮ አና ጎሜሽ፣ «ድርቅና ረሀብ በኢትዮጵያ» በሚል ርዕስ ትናንት በብራስልስ በአውሮጳ ምክር ቤት አንድ የውይይት መድረክ አዘጋጅተው ነበር።

ገበያው ንጉሤ

አርም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW