1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀርመን ለአፍሪቃ የጦር ኃይል የምትሰጠው ስልጠና

ቅዳሜ፣ የካቲት 27 2002

የጀርመን ብሄራዊ ጦር እና የአፍሪቃውያንን ስልጠና በሚሰጥበት ጊዜ የህግ የበላይነትንም አብሮ ማስተማር አለበት። ይህ ሁሌ ባይሳካም፡ ብሄራዊው ጦር ለአፍሪቃውያኑ የሚሰጠው የስልጠናው ርዳታ ጠቃሚ ነው በሚል ቀጥሎበታል።

በጀርመን የሰለጠኑት ሻምበል ዳዲስ ካማራምስል AP

ሰልጣኞቹ ከኢትዮጵያ፡ ናይጀርያ ወይም ከኬንያ የመጡ ናቸው። ባለፈው ዓመት ብቻ ስድስት መቶ አፍሪቃውያን ሰልጥነዋል። እስከቀጣዩ ታህሳስ ድረስም ተጨማሪ ስልጠና ለመስጠት ቃል ገብቶዋል።

ማርቲን ሀይድልበርገር/አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW