ፖለቲካጀርመንጀርመን በፖለቲካ ወዳለመረጋጋት እየገባች ይሆን?01:26This browser does not support the video element.ፖለቲካጀርመን11 የካቲት 2017ማክሰኞ፣ የካቲት 11 2017ጀርመን ውስጥ በምክር ቤት መቀመጫ ወንበር ለማግኘት የሚፎካከሩ ፓርቲዎች ዘመቻ ተጧጡፏል ። ይህ የፖለቲካ ምኅዳሩ ስብጥር መሆኑን ቢያሳያም አንዳንድ ተግዳሮቶችን ግን ደቅኗል ። በምርጫው አብላጫ ድምፅ አግኝቶ የተረጋጋ አስተዳደር የሚከተል መንግሥት ማቋቋም አስቸጋሪነቱ ከፍ እያለ ነው ። #unpackedgermanelectionsማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ