ጀርመን በ 201026 ታኅሣሥ 2003ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 26 2003ከተሰናበተ 4 ቀናትን ያስቆጠረው የጎርጎሮሳውያኑ 2010 ዓ.ም የጀርመን ምጣኔ ሀብት ዓለምን የናጠውን የገንዘብ ቀውስ በጥንካሬ ተቋቁሞ ከሌሎች አገራት ፈጥኖ ከችግሩ የወጣበት ፣ የስራ አጡ ቁጥርም ከ18 ዓመታት ወዲህ ዝቅተኛ ሆኖ የተገኘበት ዓመት ነበር ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየሽቱቱትጋርቱ ተቃውሞምስል APማስታወቂያጀርመን በ2010 ያልታሰበ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አካሂዳለች ። 2010 ከመግባቱ ከሶሶት ወራት አስቀድሞ ለሁለተኛ የሥልጣን ዘመን ለተመረጡት ለመራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ዓመቱ ብዙ ፈተናዎችን ተጋፍጠው በስኬት ያጠናቀቁበት ዓመት ነበር ። የዛሬው ዝግጅታችን ከ 4 ቀናት በፊት በተሸኘው እ.ጎ.አ በ 2010 ዓ.ም የጀርመን ዓበይት ክንውኖች ላይ ያተኩራል ። ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ