ጀርመን እና በስደተኞች ላይ ተፈፀመ የተባለው በደል20 መስከረም 2007ማክሰኞ፣ መስከረም 20 2007በጀርመን የኖርድራይን ቬስትፋልያ ፌዴራዊ ግዛት የሚገኙ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ጠባቂዎች በስደተኞች ላይ ፈፀሙት የተባለው በደል በሀገሪቱ ብርቱ ወቀሳ እና ቁጣ አፈራርቋል። ድርጊቱን ያወገዘው የጀርመን መንግሥት ባስቸኳይ እንዲጣራማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል Polizei NRW/dpaማስታወቂያ ጠይቋል። ፖሊስ እና ዓቃቤ ሕግ ስደተኞችን ቁም ስቅል አሳይተዋል፣ ደብድበዋል በተባሉ በኖርድራይን ቬስትፋልያ ፌዴራዊ ግዛት የሚገኙ በርካታ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች ጠባቂዎች ላይ በወቅቱ ምርመራ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። ይልማ ኃይለ ሚካኤል አርያም ተክሌ