1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀርመን ከባራክ ኦባማ ብዙ ትጠብቃለች

ማክሰኞ፣ ጥር 12 2001

ከጥቂት ሠዓታት በኋላ፤ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው በተገኙበት፤ የአርባ ሰባት ዓመቱ ጎልማሳ የኢሊዮኑ ሴናተር ባራክ ኦባማ የ US አሜሪካ አርባ አራተኛው ፕሬዚዳንት ተብለው ይሰየማሉ።

ዲሞክራቱ ባራክ ኦባማ
ዲሞክራቱ ባራክ ኦባማምስል AP
አሜሪካ ከፕሬዚዳንት ጆን ኤፍ ኬኔዲ በኋላ አንድም ፕሬዚዳንቷ እንዲህ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭው ዓለም እጅግ ተወዳጅ ሆኖላት አያውቅም። ጥቁር አሜሪካዊው የመጀመሪያ ፕሬዚዳንት ሆነው ዛሬ ማታ ቃለ መሃላ በሚፈፅሙት ባራክ ኦባማ በርካታ የጀርመን ፖለቲከኞችም ደስተኛ መሆናቸው ታውቓል። ለመሆኑ ጀርመን ከአዲሱ የአሜሪካን አስተዳደር ምን ትጠብቃለች?
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW