1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጂዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ተቃዉሞ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 11 2004

ስዑድ አረቢያ ጂዳ የሚኖሩ ወደሶስት መቶ የተገመቱ ኢትዮጵያዉያን የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ባለፈዉ ሳምንት ዓርብ በአወሊያ መስጊድ በተሰባሰቡ ሙስሊም ምዕመናን ላይ ተፈፀመ በተባለዉ የኃይል ርምጃ ማዘናቸዉን ገልጸዋል። እዚያ በሚገኘዉ ቆንስላ ግቢ

 አዳራሽ በሳምንቱ ማለቂያ ተሰባስበዉ የነበሩት እነዚህ ወገኖች ጥያቄያቸዉን ለመንግስት ባለስልጣናት ለማቅረብ ባደረጉት ጥረት ከቆንስላዉ ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ጋ አለመግባባት መፈጠሩንም የጄዳ ወኪላችን ነብዩ ሲራክ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።  ተሰብሳቢዎቹ ስድስት ነጥብ የያዘ የአቋም መግለጫ ማዉጣታቸዉን ነብዩ ዘርዝሯል።

ነብዩ ሲራክ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW