ጂፕሲዎች ከአውሮፓ የተገለሉ ህዝቦች25 ኅዳር 2001ሐሙስ፣ ኅዳር 25 2001ጂፕሲዎች ህዝቡ ስለማያስጠጋቸው አንዳንዴ ማንነታቸውን ለመደበቅ ይገደዳሉ ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግጂፕሲዎች በሳራዮቮምስል APማስታወቂያበአንድ ቦታ የማይርጉት ጂፕሲ የሚባሉት ህዝቦች በመካከለኛውና በምስራቅ አውሮፓ ሀገራት ተበታትነው ይገኛሉ ።