1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጉራማይሌዉ የቋንቋ አጠቃቀምና ችግሩ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 12 2002

ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፡ ባለሙያዎች እና ባለሀብቶች ሀሳባቸውን ለመግለጽ አዘውትረው አማርኛው ላይ እንግሊዝኛ እየቀላቀሉ መናገራቸው፡ የድሬዳዋው ወኪላችን ዩሀንስ ገብረእግዚአብሄር እንደዘገበው፡ የአዋቂነት ምልክት ተደርጎ ተወስዶዋል።

ምስል Maru

እንዲህ አይነቱ የቋንቋ ጉራማይሌ በተለይ ዘገባዎችን ለማጠናቀርና ማብራሪያ ለአድማጭ ለማድረስ ከባድ ፈተና መሆኑን በየዕለት ስራ በተለይ ለጋዜጠኞች የሚያጋጥም ነዉ። ዮሐንስ አንዳንድ ምሳሌዎች የሚየቀርብበት ዘገባ እንዲህ ይደመጣል።

ዩሀንስ ገብረእግዚአብሄር/አርያም ተክሌ/ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW