ፖለቲካኬንያ
ወደ አገርቤት ከተመለሰች ቦኋላ የፋሽን ኩባንያ ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ ሆናለች።

This browser does not support the video element.
ማስታወቂያ
የቦትሰዋና ተወላጇ ሰቢን ሙጂ ማትካ ከ27 ዓመታት የእንግሊዝ አገር ቆይታ ቦኋላ ወደሃሯ ተመልሳለች። ወደ አገር ቤት ለመመለስ ብዙ ምክንያቶች ነበሯት።
ወደ አገርቤት ለመመለስ ለሚያስብ ማንኛውም ሰው የምመክረው መጀመሪያ የትውልድ ሃገሩ ነባራዊ ሁኔታን መገንዘብ ያስፈልጋል። እኔ ለምሳሌ ወደአገርቤት ለመመለስ ያልተቸገርኩት ከቤተሰብ ጋር የነበረኝ ጥብ ቁርኝት ነው። አሁን ይህን ሕይወትን የሚቀይር ኩባንያ ለማንቀሳቀስ ብዙ ዕምቅ ሃብት አለኝ። ምንም ዓይነት ሐሳብ ቢኖራችሁ አውጡትና መክሩት የሚል ምክር ነው ያለኝ።