ጋቪ «አሊያንስ» ለሕጻናት የክትባት ርዳታ መጠየቁ 13 ግንቦት 2006ረቡዕ፣ ግንቦት 13 2006በዓለም ዙሪያ የህጻናት ክትባትና የጤና አገልግሎት ማስፋፊያ ፕሮግራሞችን የሚረዳው ዓለም አቀፍ የለጋሾች ጥምረት በእንግሊዝኛ ምህጻሩ ጋቪ «አሊያንስ» በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ለተጨማሪ 300 ሚሊዮን ሕጻናት የክትባት መድኃኒት መርኀ ግብር መርጃ ለጋሽማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ አገሮችና የግል ተቋማት ድጋፍ እንዲያደርጉለት ጥሪ አቅርቧል። ድርጅቱ ይህን ጥሪ ያቀረበው፤ ትናንት በብራስልስ፣ ቤልጂየም ፤ ከአውሮፓው ኅብረት ኮሚሽን ጋር በመተባበር ፤ ለጤናማ ትውልድ በጋራ መሥራት « ኢንቬስቲንግ ቱጌዘር ፎር ኧ ሄልዚ ፊቸር» በሚል መሪ ቃል በተጠራው ስብሰባ ላይ ነው። ገበያው ንጉሤ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ