የኃይል ማመንጫ ግድቡ ተመርቆ ብዙም ሳይቆይ ጥር 1,ቀን 2002ዓ,ም የገጠመዉ አደጋ ተመርምቶ መፍትሄ እስኪያገኝ ተግባሩ መቋረጡን የኢትዮጵያ መብራት ሃይል ኮርፖሬሽን አስታቀወ። የኃይል ማመንጫ ጣቢያዉ 460 ሜጋ ዋት የሚያመነጭ ነዌ ተብሏል። ኮርፖሬሽኑ ካሉት የኃይል ማመንጫዎች የሚመነጨዉን ኃይል በአግባቡ እና qb,ቁጠባ ኅብረተሰቡ እንዲጠቀም ጨምሮ አሳስቧል።
ታደሰ እንግዳዉ፣
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ