ግሪኮች ወደ ቱርክ
ማክሰኞ፣ ጥር 10 2003ማስታወቂያ
ግሪክ ስደተኞችን ለመግታትና ለመቆጣጠር ያቀደቻቸው ዕርምጃዎች በሰብዓዊ መብት ድርጅቶችና በሀገሪቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ክፉኛ እየተተቹ ባሉበት በአሁኑ ሰዓት የተሻለ ኑሮ ፍለጋ ከሀገራቸው የሚሰደዱ ግሪካውያን ቁጥር እያደገ ነው ። የዶቼቬለዋ ዶርያን ጆንስ እንደዘገበችው በሚያስገርም ሁኔታ ብዙ ግሪኮች የስደተኞች መሸጋገሪያ ወደ ሆነችውና ወደ ቀድሞዋ ባላንጣቸው ወደ ጎረቤት አገር ቱርክ ለስራ ፍለጋ እየሄዱ ነው ።
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ ሞሀመድ