ግብጽ እና ምክትል ፕሬዚደንትዋ
ሰኞ፣ የካቲት 7 2003ማስታወቂያ
በህዝብ ግፊት ስልጣናቸውን የለቀቁት ፕሬዚደንት ሙባራክ ከሁለት ሳምንታት በፊት የመጀመሪያ ተሀድሶ ርምጃ በመውሰድ ስልጣን ከያዙ ካለፉት ሰላሳ ዓመት ወዲህ ክፍት ሆኖ የቆየውን የምክትል ፕሬዚደንትነትን ስልጣን የሰጡዋቸው ኦማር ሱሌይማን አሁን ሀገሪቱን የሚመራ አንድ ወታደራዊ ምክር ቤት ሰይመዋል። እኒሁ ወደ ሰባ ሰባት ዓመት የሚገመቱት የግብጽ ምክትል ፕሬዚደንት ሱሌይማን ማን ናቸው?
አርያም ተክሌ
መስፍን መኮንን
መስፍን መኮንን