1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግጭት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ

ረቡዕ፣ ግንቦት 7 2011

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የተከሰተ ግጭት የብሔር መልክ ይዞ ቢያንስ ሁለት ድብደባ የደረሰባቸው ተማሪዎች ሐኪም ቤት መግባታቸውን የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ዓለም አቀፍ እና ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ት መቅደስ ካሣሁን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ለዶይቸ ቬለ (DW) ተናገሩ።

Äthopien, Dire Dawa University
ምስል DW/M. Teklu

«ዩኒቨርቲሲው ተማሪዎችን እያወያየ መሆኑን ገልጿል»

This browser does not support the audio element.

 የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አንዳንድ ተማሪዎች ከትናንት ጀምሮ ወደ ክልላችን እንመለሳለን ማለታቸውን ኾኖም ዩኒቨርሲቲው እንዳይወጡ እንደከለከላቸው ነዋሪዎች ገልጠዋል። ዩኒቨርሲቲው «ችግሮችን እንፈታለን፤ እንወያይና ያሉትን ነገሮች እንነጋገር» በሚል ከተማሪዎቹ ጋር ውይይት እያካሄደ መኾኑ ተገልጧል። የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ዓለም አቀፍ እና ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ት መቅደስ ካሣሁንን ከስብሰባ ወጣ እንዳሉ ማንተጋፍቶት ስለሺ በስልክ አነጋሯቸዋል።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW