ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችና የሴቶች ጤና12 ኅዳር 2004ማክሰኞ፣ ኅዳር 12 2004ዛሬም በየዕለቱ ቢያንስ ስልሳ ሴት ሕፃናት የመዋለጃ አካላቸዉ ይተለተላል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል DW/Munaf Al-saidyማስታወቂያበዚህ መዘዝም የብዙዎቹ ህይወት እንደዋዛ ይቀጠፋል፤ ተራፊዎቹም ሁኔታዉን በፍፁም በቀሪ ዘመናቸዉ ሲያስታዉሱት ይኖራሉ። በአዉሮጳዉያኑ 2000ዓ,ም ኢትዮጵያ ዉስጥ በግርዛት ሂደት ያለፉ ሴቶች ቁጥር 80 በመቶ የነበሩት ሲሆን በአሁኑ ወቅት 38 በመቶዎቹ ብቻ ሴት ልጆቻቸዉን እንደሚያስገርዙ በቅርቡ የወጡ ዘገባዎች ያመለክታሉ። ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሠ