1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጠ/ሚንስትር መለስ ለህዝብ እንደራሴዎች የሰጡት መልስ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 9 2004

ጠ/ሚንስትር መለስ ዜናዊ፤ በዛሬው ዕለት በፕሬዚዳንቱ የፓርላማ የመክፈቻ ንግግር ዙሪያና በሀገሪቱ በሚታዩ የተለያዩ ችግሮች ከኢትዮጵያ ፓርላማ አባላት ለቀረቡላቸው በርካታ ጥያቄዎች፣ ሰፋ ያለ ማብራሪያ መስጠታቸውን፤ በሥፍራው ተገኝቶ የነበረው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ አንግዳው ገልጾልናል።

ጠ/ሚንስትር መለስምስል AP

ለጠ/ሚንስትሩ ከቀረቡት በርካታ ጥያቄዎች መካከል፤ መግቻ ያጣው የዋጋ ግሽበትና የኑሮ ውድነት፤ የመልካም አስተዳደር እጦትና ሙስና፤ መንግሥት በቅርቡ፤ በተቃዋሚዎች ላይ በሽብርተኝነት እየፈረጀ የጀመረው እሥር፤ የመንግሥት የተለጠጠ የዕድገት ሽግግር (ትራንስፎርሜሽን) እቅድና ችግሮቹ፣ በዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ኀላፊዎች፤ ይኸው እቅድ፤ በችግር የተተበተበና እውን መሆን አይችልም ተብሎ የቀረበበት ትችት፤ በመንግሥት የግብር አሰባሰብ ህዝቡ እያሰማ ያለው ምሬትና እሮሮ፣ እንደ ከተማው መሬት ሁሉ በገጠርም ገንዘብን ሥራ ላይ ማዋል (ኢንቤስትመንት) በሚል ስም የተስፋፋው የመሬት ወረራ የተሰኙት ዋናዋናዎቹ ነበሩ----።

ታደሰ አንግዳው

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW