1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጠ/ሚ ዐቢይ የጀመሩት ተሀድሶ የገጠመው ችግር

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 29 2010

ጠ/ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ስልጣን ከተረከቡ ካለፉት 4 ወዲህ በሀገሪቱ ተስፋ ሰጪ የሆኑ የተለያዩ አዎንታዊ ርምጃዎች ተወስደዋል። ይሁንና፣ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በግጭት ሰበብ ከመኖሪያ ቤታቸው የተፈናቀሉ ብዙ ኢትዮጵያውያን ዛሬም እከፋ ችግር ውስጥ ይገኛሉ፣ አልፎ አልፎ የታየው ስርዓተ አልበኝነትም ለሀገሪቱ ስጋት መሆኑን የሚናገሩ አሉ።

Abiy Ahmed Äthiopien
ምስል picture-alliance/AA

የረኔ ለፎር አስተያየት

This browser does not support the audio element.


ይህም ቢሆን ጠ/ሚ የተጀመረው የለውጥ ርምጃ እንደሚቀጥል እና ለኢትዮጵያውያን ጥሩ ጊዜ እንደሚመጣ ተናግረዋል። ስለኢትዮጵያ  የተለያዩ ጽሁፎች ያቀረቡት ፈረንሳዊው ጋዜጠኛ እና ተንታኝ ረኔ ለፎር ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የጀመሩት የለውጥ ጉዞ ፍጥነት አስገራሚ እና የሚበረታታ ቢሆንም ተግዳሮቶች ተደቅነውበታል ይላል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW