1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጥምቀት በመቀሌ

ማክሰኞ፣ ጥር 11 2013

የጥምቀት በዓል በመቀሌ ከወትሮው በተለየ መልኩ ቀዝቀዝ ብሎ መከበሩን ነው ከስፍራው ለመረዳት የቻልነው። የመቀሌው ዘጋቢያችን ሚሊየን ኃይለ ሥላሴ እንደገለጸልን ታቦታት ከየቤተ ክርስቲያኑ ሳይወጡ ምዕመኑ በየአጥቢያው ቤተ ክርስቲያን ተገኝቶ በሃይማኖታዊ ሥርዓቱ ተሳትፏል።

Äthiopien Tigray-Provinz Mekele
ምስል EDUARDO SOTERAS/AFP

የጥምቀት በዓል በመቀሌ ከወትሮው በተለየ መልኩ ቀዝቀዝ ብሎ መከበሩን ነው ከስፍራው ለመረዳት የቻልነው። የመቀሌው ዘጋቢያችን ሚሊየን ኃይለ ሥላሴ እንደገለጸልን ታቦታት ከየቤተ ክርስቲያኑ ሳይወጡ ምዕመኑ በየአጥቢያው ቤተ ክርስቲያን ተገኝቶ በሃይማኖታዊ ሥርዓቱ ተሳትፏል። ሚሊዮን ኃይለሥላሴን አነጋግረነዋል። 

ሚሊየን ኃይለ ሥላሴ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW