ጥምቀት በጎንደር
ዓርብ፣ ጥር 11 2004ማስታወቂያ
በዓሉ በሚደምቅበት በጎንደር ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ና በርካታ አገር ጎብኚዎች ፤እንዲሁም የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት ቢከበርም በዚህ ሳምንት ወደ ጎንደር በመዝ ላይ የነበሩ ሰዎችን ያሳፈር አውቶብስ በደረሰበት አደጋ 43 ሰዎች መሞታቸው በበዓሉ ላይ ጥላ ማጥላቱን ጎንደር የሚገኘው ። ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳው ተናግሯል ። በዓሉ ዛሬ በጎንደር በምን ዓይነት መንፈስ አንደተከበረ ታደሰን በስልክ ጠይቄው ነበር ።
ታደሰ እንግዳው
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ