ኅብረተ ሰብኢትዮጵያጥቂት ቆይታ ከዶይቸ ቬለ ባልደረቦች ጋር02:47This browser does not support the video element.ኅብረተ ሰብኢትዮጵያ ማንተጋፍቶት ስለሺ ሥዩም Mantegaftot Sileshi1 ሚያዝያ 2017ረቡዕ፣ ሚያዝያ 1 2017በየቀኑ ለአንድ ሰአት የሚተላለፈው የዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል ሥርጭት አድማጮች ዘንድ ከመድረሱ አስቀድሞ ምን አይነት ሒደቶችን ያልፋል? ባለፉት ስድሳ ዓመታት ጥብቅ የሆነ የኤዲቶሪያል ክፍል ያለው የዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል የቀን ተቀን የሥራ ሒደትን በተመለከተ የተሰናዳ ቪዲዮ ። ቀረጻ፤ ዝግጅት እና ቅንብር በማንተጋፍቶት ስለሺማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ