ጤናጭምብሎች ኦክስጅንን አሳልፈው ቢያስገቡም ተህዋሲውን ግን ውጪ እንዲቀር ያደርጋሉ! 01:20This browser does not support the video element.ጤና9 ሐምሌ 2013ዓርብ፣ ሐምሌ 9 2013የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ማድረግ በደም ውስጥ ያለውን የኦክስጂን መጠን ይቀንሳል። ይህም እስከ ሞት የሚያደርስ የአየር እጥረት ወይም መታፈን ያስከትላል የሚሉ መረጃዎች በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ይስተጋባሉ። ሳይንሱ ግን ይህንን አይቀበልም። ማብራሪያው ይኼው፦ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ