1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

    ፀረ ሙስና ትግል

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 30 2011

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የህግ እና የሰብዓዊ መብት መምህር ዶክተር ጌታሁን ካሳ ለዶቼ ቬለ እንደተናገሩት ትግሉ እውነተኛ እና ችግሩን በትክክል ለማስወገድ የሚካሄድ ሊሆን ይገባል። የፌደራል ፀረ ሙስና ኮሚሽን ቪዥን ኢትዮጵያ ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ ከተባለ ድርጅት ጋር በመተባበር በቅርቡ ያዘጋጀዉ ዐውደ ጥናት በጉዳዩ ላይ ተወያይቶ ነበር።

Äthiopien Addis Abeba - Debatte gegen Korruption in Äthiopien
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

ፀረ ሙስና ትግል

This browser does not support the audio element.

የፀረ ሙስና ትግል በዘመቻና የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ሲባል መካሄድ እንደሌለበት አንድ ምሁር አሳሰቡ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የህግ እና የሰብዓዊ መብት መምህር ዶክተር ጌታሁን ካሳ ለዶቼቬለ እንደተናገሩት ትግሉ እውነተኛ እና ችግሩን በትክክል ለማስወገድ የሚካሄድ ሊሆን ይገባል። ዶክተር ጌታሁን ጥንታዊ ጽሁፍ ያቀረቡበት ፣የፌደራል ፀረ ሙስና ኮሚሽን ቪዥን ኢትዮጵያ ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ ከተባለ ድርጅት ጋር በመተባበር በቅርቡ ያዘጋጀዉ ዐውደ ጥናት በጉዳዩ ላይ ተወያይቶ ነበር። ዐውደ ጥናቱን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። 
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር 
ኂሩት መለሰ 
ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW