1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኪነ ጥበብአፍሪቃ

ፀጉር መጎንጎን ከእጅ ሥራ በላይ ይሆን?

05:30

This browser does not support the video element.

ማክሰኞ፣ ሰኔ 6 2015

በጆሃንስበርግ ነዋሪ ለሆነችው ሌቦሀንግ ሞታንግ ፀጉር መጎንጎን ጥበብ ነው! የፀጉር ሥራ ባለሙያ እና አርቲስት ናት። ሁለቱን ሙያዎቿን በማጣመር ጥቁር ሴቶች በተፈጥሮ ጸጉራቸው እንዲኮሩ ታበረታታለች።በፀጉር ስራ ማንነትን ትገልፃለች። «ብዙ ሰዎች አሁን ላይ የተፈጥሮ ፀጉራችን ውብ መሆኑን የተገነዘቡ ይመስለኛል።»

«ብዙ ሰዎች አሁን ላይ የተፈጥሮ ፀጉራችን ውብ መሆኑን የተገነዘቡ ይመስለኛል።» ትላለች አንዷ ደንበኛዋ። ሌቦሀንግ ብዙ ፀጉር የሚፈልጉ ደንበኞች ቢኖሯትም በሸራዎች ላይ መስራቱን ትመርጣለች።« ምክንያቱም ማንንም አላሳምምም በዛ ላይ የፈለግኩትን ያህል ጊዜ መውሰድ እችላለሁ።» ትላለች። በበርካታ የደቡብ አፍሪካ ጋለሪዎች እና በአሜሪካ ሥራዎቿን አሳይታለች። «ፀጉሬ እንደፈለኩ ሀሳቤን እንድገልጽ የሚፈቅድልኝ የሰውነቴ ክፍል ነው» ትላለች ሌቦሀንግ ።#77ከመቶው

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW