1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስደተኞቹ ዕጣ

ሐሙስ፣ ሰኔ 28 2010

የፈረንሳይ መንግሥት ከተቀበላቸው ስደተኞች አብዛኞቹ የኤርትራ እና የሱዳን ዜጎች ናቸዉ።ባሕር ዉስጥ ከመስጠም ያዳኗቸዉን ስደተኞች ያሳፈሩት ሁለቱ መርከቦች ኢጣሊያ እና ሞልታ ወደብ እንዳይገቡ የሁለቱ ሐገራት መንግሥታት ከልክለዋቸዉ ለበርካታ ቀናት ባሕር ላይ ሲቀዝፉ ነበር

Spanien Rettungsboot Aquarius unterwegs nach Valencia | singende Flüchtlinge
ምስል Reuters/Karpov/SOS Mediterranee

(Beri.Paris) Refugee Crisis in France - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

አኳሪየስ እና ላይፍ ላይን የተባሉ የነብስ አድን ድርጅቶች መርከቦች ከመስመጥ አደጋ ካዳኗቸዉ ስደተኞች መካከል ፈረንሳይ ለ132ቱ ጥገኝነት ሰጠች።የፈረንሳይ መንግሥት ከተቀበላቸው ስደተኞች አብዛኞቹ የኤርትራ እና የሱዳን ዜጎች ናቸዉ።ባሕር ዉስጥ ከመስጠም ያዳኗቸዉን ስደተኞች ያሳፈሩት ሁለቱ መርከቦች ኢጣሊያ እና ሞልታ ወደብ እንዳይገቡ የሁለቱ ሐገራት መንግሥታት ከልክለዋቸዉ ለበርካታ ቀናት ባሕር ላይ ሲቀዝፉ ነበር።ኋላ የስጳኝ መንግስት ፈቅዶላቸዉ መርከቦቹ  መሕለቃቸዉን ለመጣል ችለዉ ነበር። የፓሪስ ወኪላችን ሃይማኖት ጥሩነህ ዝርዝር ዘገባ ልካልናለች።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW