1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፈተና የገጠመው የሶማልያ የሰላም ጥረት

ሐሙስ፣ ሐምሌ 10 2000

ሶማልያ አሁንም ሰላም እንደተሳናት ነው።

ሶማልያውያን ፖሊሶች
ሶማልያውያን ፖሊሶችምስል AP

በሀገሪቱ የሽግግር መንግስትና በተቀናቃኞቹ አክራሪዎቹ ሸማቂዎች መካከል በቀጠለው ውዝግብ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሶማልያውያን ተገድለዋል፤ ከሁለት ሚልዮን የሚበልጡም ከመፈናቀላቸው ሌላ፡ በርዳታ አቅርቦት ላይ ጥገኛ ሆነዋል። ይህንኑ ሶማልያን የምትገኝበትን ውዝግብ ለማብቃት የበኩላቸውን ጥረት የጀመሩት የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር ኑር ሀሰን ሁሴን ከጥቂት ጊዜ በፊት በጅቡቲ የተደረሰው የሰላም ስምምነትን ያልተቀበሉት ተቀናቃኞቹ ወገኖች በድርድሩ እንዲዲሳተፉ ትናንት በድጋሚ ጥሪ አቅርበዋል።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW