ፌደራሊዝም በኢትዮጵያና የዋሽንግተኑ ጉባዔ 22 ሚያዝያ 2004ሰኞ፣ ሚያዝያ 22 2004ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የጎሣ ፌደራላዊ ሥርዓት፣ ፍቅርንና መተሳሰብን ከመፍጠር ይልቅ፣ የእርስ- በርስ ግጭትና መቃቃርን የሚፈጥር ሆኖ ተገኝቷል ሲል ፣ ትናንት በዋሽንግተን ዲ ሲ የተካሄደ ጉባዔ ገለጠ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ አበበ ፈለቀ ከሥፍራው እንደዘገበልን፤ በዚያ ህዝባዊ ጉባዔ ላይ የቀረበ አንድ ጥናት፣ ፌደራሊዝም፣ በመልክዓ ምድርና በኤኮኖሚያዊ መንገዶች እንጂ በቋንቋና በብሔር ሊዋቀር አይገባም ይላል። አበበ ፈለቀ ተክሌ የኋላ ሂሩት መለሰ