ፍልስጤም ፣ የተመድ ውሳኔና አሜሪካ
ዓርብ፣ ኅዳር 21 2005ማስታወቂያ
65 ተኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ለፍልስጤም የሙሉ ታኃቢነት መብት የሚሰጥ ውሳኔ ትናnte አስተላለፈ ። ትናንት በተሰጠ ድምፅ 138 አባል ሃገሮች የፍልስጤምን ሙሉ የድርጅቱን ታዛቢነት ሲደግፉ 41 ደግሞ ድምፅ ከመስጠት ተቆጥበዋል ። ዩናይትድ ስቴትስ እስራኤልና ሌሎች ጥቂት ሃገሮች የፍልስጤምን ሙሉ ታዛቢነት ተቃውመዋል ። አሜሪካን ውሳኔው የሰላም ድርድሩ እንቅፋት ነው ብላለች ። የዋሽንግተን ዲሲውን ወኪላችን አበበ ፈለቀን ስለ ውሳኔው ና ስለ አሜሪካን አቋም ጠይቀናል ።
አበበ ፈለቀ
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ