ፕሬዝዳንት ቩልፍ ሥልጣን እንዲለቁ የሚደረገው ግፊት
ማክሰኞ፣ ጥር 8 2004ማስታወቂያ
የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን በፕሬዝዳንቱ ላይ የሚሰነዘረውን ወቀሳ መሰረታዊ መነሻ ፣ የመገናኛ ብዙሃንን ሚናና አስተምህሮቱን እንዲሁም ፕሬዝዳንቱ ከስልጣን እንዲወርዱ የሚደረገው ግፊት በጀርመን ፖለቲካ ላይ የሚሳድረውን ተፅዕኖ ይመለከታል ። በነዚህ ነጥቦች ላይ እዚህ ጀርመን የተማሩት ና የሚኖሩት የፖለቲካ ሳይንስና የህግ ምሁር ዶክተር ለማ ይፍራሸዋ ማብራሪያ ሰጥተውናል ።
ሂሩት መለሰ
አርያም ተከሌ