1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ፕሬዝዳንት ኢሳይስ በቴሌዥን ያደረጉት ቃለ-ምልልስ

ቅዳሜ፣ ጥር 30 2012

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፍወርቂ በሀገራቸው ቴሌቪዝን በቀጥታ በተላለፈ ቃለ መጠይቅ የኢትዮጵያና ኤርትራ የደንበር ውዝግብ ጉዳይ በከፋ ሁኔታ ላይ መሆኑ ገለፁ፡፡ በሌላ በኩል ፕሬዝዳንቱ አዲሱ ምዕራፍ የኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነት በመልካም ሁኔታ ላይ መሆኑ ጠቁመዋል፡፡

Eritreas Präsident Esayas Afewerki hielt eine Rede auf Ertria TV
ምስል፦ DW/M. Hailesilassie

የኢትዮጵያና ኤርትራ የደንበር ውዝግብ በከፋ ሁኔታ ላይ ነዉ

This browser does not support the audio element.

የኢትዮጵያና ኤርትራ የደንበር ውዝግብ በከፋ ሁኔታ ላይ ነዉ

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፍወርቂ በሀገራቸው ቴሌቪዝን በቀጥታ በተላለፈ ቃለ መጠይቅ የኢትዮጵያና ኤርትራ የደንበር ውዝግብ ጉዳይ በከፋ ሁኔታ ላይ መሆኑ ገለፁ፡፡ በሌላ በኩል ፕሬዝዳንቱ አዲሱ ምዕራፍ የኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነት በመልካም ሁኔታ ላይ መሆኑ ጠቁመዋል፡፡ አሁን በተያዘዉ 2020 የጎርጎረሳዉያን ዓመት የመጀመሪያ ቃለ መጠይቅ የሰጡት ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፍወርቂ በኢትዮጵያ ሕገ መንግስት፣ የ2012 ምርጫ፣ እየተስተዋሉ ያሉ ብሄር ተኮር ግጭቶችና ሌሎች ጉዳዮች ዙርያም አስተያየታቸው ሰጥተዋል፡፡ ከኢትዮጵያ ጋር ከተያያዙ አጀንዳዎች ውጪ ኤርትራ የሱዳንን ፖለቲካዊ ሁኔታ በትኩረት እየተከታተለች መሆኑ የገለፁ ሲሆን የቀይባህር አካባቢ ሀገራት መርህ መሰረት ያደረገ ትብብር እንደሚያስፈልጋቸውም ተናግረዋል፡፡

ሚሊዮን ኃይለሥላሴ 

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW