ፕ/ር አልማርያም ስለዲያስፖራ ትረስት ፈንድ አማካሪ ም/ቤት
ማክሰኞ፣ ነሐሴ 8 2010ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ ጽህፈት ቤት ባለፈው ሳምንት ባወጣው መግለጫ መሰረት፣ የተቋቋመውን የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ አማካሪ ምክር ቤት በሰብሳቢነት እንዲመሩ የተመረጡት የካሊፎርንያ ዩኒቨርሲት ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረ ማርያም ለሠናይ ተግባር እንዲውል በተቋቋመው ፈንድ የስራ ሂደት ውስጥ ተጠያቂነት እና ግልጽነትን የሚያረጋግጡ አሰራሮች በከፍተኛ ደረጃ እንደሚታዩ ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል።
መክብብ ሸዋ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ