ታሪክአፍሪቃ129ኛው የአድዋ ድል በዓል እንዴት ይታወሳል?03:44This browser does not support the video element.ታሪክአፍሪቃሰለሞን ሙጬ22 የካቲት 2017ቅዳሜ፣ የካቲት 22 2017129ኛው የአድዋ ድል በዓል ነገ እሑድ የካቲት 23 ቀን 2017 ዓ. ም በአዲስ አበባ ፒያሳ በሚገኘው የድሉ መታሠቢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይከበራል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ129ኛው የአድዋ ድል በዓል ነገ እሑድ የካቲት 23 ቀን 2017 ዓ. ም በአዲስ አበባ ፒያሳ በሚገኘው የድሉ መታሠቢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይከበራል። ይህንን ታላቅ የነጻነት እና የአንድነት በዓል ለማክበር እውን ይህ ትውልድ የድሉን መንፈስ መሸከም ይችላልን? ድሉንስ የእኔ ነው ብሎ ሊያብር የሚያስችለውን አንድነት፣ ሕብረት እና መተሳሰብ አዳብሯልን?