1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

18 ኛዉ የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ

እሑድ፣ ጥር 20 2004

18 ኛዉ የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በቻይና መንግስት ወጭ በታነጸዉ በአዲሱ የህብረቱ ህንጻ ተጀምሮአል።

የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤምስል፦ Reuters

18 ኛዉ የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ መዲና አዲስ አበባ ላይ ዛሪ መጀመሩ ተመልክቶአል። በቻይና መንግስት ወጭ በታነጸዉ ግዙፍ ህንጻ ዉስጥ የተሰየሙት የህብረቱ አባላት ዛሪ የቤኒኑን ፕሪዝደንት ቶማስ ቦኒ ያዪን አዲሱ የህብረቱ ሊቀመንበር ሲሉ መምረጣቸዉ ታዉቋል። በጉባኤዉ ላይ እስከ አሁን ስንት ተሳታፊዎች እንደተገኙ በዉል ባይገለጽም የጉባኤዉ አዳራሽ እስከ አፍጢሙ በመሙላቱ የቀረ የአፍሪቃ አገር ተወካይ እንደሌለ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያሳያል። የዝግጅት እና የጸጥታዉ ጥበቃም ከምንግዜዉም በላይ የተቀናጀ እና የተቀላጠፈ መሆኑ ተመልክቶአል። ጌታቸዉ ተድላ ሃይለ ዮርጊስ ከቦታዉ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሃይለ ጊዮርጊስ  

አዜብ ታደሰ 

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW