2014 እና የሁለት ሙዚቀኞች ዕረፍት23 ታኅሣሥ 2007ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 23 2007ሁለቱ አንጋፋ ሙዚቀኞች ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸዉ ከተሰማ በኋላ በአዉሮጳ በተለይም በጀርመን ሙዚቃዎቻቸዉ በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃኖች ከፍ ብለዉ መሰማት ጀምረዋል፤ በተወዳጅ ሙዚቃ መጠይቅ መዘርዝርም የአንደኝነቱን ቦታ ይዘዋል። ኦስትርያዊዉ ሙዚቀኛ ኡዶ ዮርገንስና፤ ብሪታንያዊዉ ሙዚቀኛ ጆ ኮከር!ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ