4ኛ ዙር የፓሪስ ዳይመንድ ሊግ ተጠባቂ ውድድር
ዓርብ፣ ሰኔ 2 2015![Japan Tokio | Letesenbet Gidey](https://static.dw.com/image/59608921_800.webp)
ማስታወቂያ
የፈረንሳይዋ ፓሪስ የዓመቱን አራተኛውን ዙር የዳይመንድ ሊግ ውድድር ዛሬ ምሽት ታስተናግዳለች። በውድድሩ በሁለት የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውን ከሁለቱም ጾታዎች ይሳተፋሉ። የክብረ ወሰን ባለቤቷ ለተሰንበት ግደይ እና በ300 ሜትር መሰናክል የሩጫ ውድድር ስኬታማ እየሆነ የመጣው ለሜቻ ግርማም ዛሬ ይጠበቃል። የዛሬ ምሽቱን የፓሪሱን ውድድር በተመለከተ ወኪላችን ኃይማኖት ጥሩነህን በስልክ አነጋግረናታል።
ሃይማኖት ጥሩነት
ታምራት ዲንሳ
ነጋሽ መሐመድ