4 አሜሪካውያን ወታደሮች በአፍጋኒስታን የፈጸሙት ተግባርና የሚጠብቃቸው ቅጣት፣
ዓርብ፣ ጥር 4 2004ማስታወቂያ
ተሠማርተው በበበሩበት ወቅት፤ በገደሏቸው የታሊባን ታጣቂዎች ላይ የፈጸሙት ተግባር ትናንት በኢንተርኔት ቪዲዮ መጋለጡ፣ ድንጋጤን፤ ቁጣንና ውግዘትን ነው ያፈራረቀው።ጉዳዩ ይፋ እንደሆነ ፤ የአሜሪካ መንግሥት፣ ህዝቡና መገናኛ ብዙኀን ምን እንዳሉ የዋሽንግተኑን ዘጋቢአችንን አበበ ፈለቀን ወደ እስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ ጠይቄው ነበር።
አበበ ፈለቀ
ነጋሽ መሐመድ