60ኛ ዓመቱን ያከበረው የጀርመን ት/ቤት10 የካቲት 2007ማክሰኞ፣ የካቲት 10 2007በአዲስ አበባ የሚገኘው የጀርመን ትምህርት ቤት ትናንት የተመሰረተበትን 60 ዓመት አከበረ። በነዚህ ዓመታት ውስጥ በርካታ ኢትዮጵያውያንን እና ጀርመናውያንን አስተምሮ ለከፍተኛ የሥራ ደረጃ እንዳበቃ ተነግሮለታል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል DW/G.Tedlaማስታወቂያ የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ፤ በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት የዕለቱን ክብረ በዓል ታዳሚዎች በማነጋገር ተከታዮን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ልደት አበበ ሸዋዬ ለገሠ