1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

76 ተኛው የድል በዓል

ዓርብ፣ ሚያዝያ 27 2009

ፓርቲዎቹ ከፅህፈት ቤቱ ውጭ አርበኞችን በፀሎት ለማሰብ እና የአበባ ጉንጉን ለማኖር የያዙት እቅድ በኮማንድ ፖስቱ እንዲሰረዝ መደረጉን የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዘግቧል

Äthiopien Addis Abeba Patriotentag
ምስል DW/Y. Egziabhare

BeriAA( Ethiopian Patriots day -AEUP&Blue party) - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

76 ተኛው የኢትዮጵያ የድል በዓል ዛሬ በመላ ኢትዮጵያ በተለያዩ ስርዓቶች ተከብሮ ዋለ። በዓሉ በተለይ በአዲስ አበባ በአራት ኪሎው የድል ሐውልት  የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ  ሌሎች ከፈተኛ ባለሥልጣናት እና አርበኞች እንዲሁም የከተማዋ ነዋሪ በተገኘበት ተከብሯል። ይህንኑ የኢትዮጵያ አርበኞች ፋሺሽት ኢጣልያን ድል ያደረጉበትnr መታሰቢያ በዓል የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት በምህፃሩ መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ በጋራ በመኢአድ ጽህፈት አክብረውታል። ፓርቲዎቹ ከፅህፈት ቤቱ ውጭ አርበኞችን በፀሎት ለማሰብ እና የአበባ ጉንጉን ለማኖር የያዙት እቅድ በኮማንድ ፖስቱ እንዲሰረዝ መደረጉን የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዘግቧል።


ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW