I.C.G ና የኢትዮጵያ -ኤርትራ ግጭት26 ጥቅምት 2000ማክሰኞ፣ ጥቅምት 26 2000የዓለም ኣቀፍ ማህበረሰብ ግፊት ካላደረገ በቀር ኢትዮጵያና ኤርትራ በቅርቡ <br>ጦርነት ሊጀምሩ እንደሚችሉ ሃብቶም ተክሌ ያነጋገራቸው የዓለም ኣቀፍ የመፍትሄ ሃሳብ የሚያቀርብ ድርጅት I.C.G. ምክትል ፕረዚዳንት ሚስተር ዳን ስተንበርግ ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየኢትዮ ኤርትራ ድንበርምስል APማስታወቂያ