IS ን የፈጠረው የሦሪያው የርስበርስ ውጊያ፣
ረቡዕ፣ መጋቢት 2 2007ማስታወቂያ
በሦሪያ የህዝብ ተቃውሞ ለመጀመሪያ ጊዜ የታየው ከ 4 ዓመት በፊት ነበር። ያ የተቃውሞ እንቅሥቃሴ ወደ ጦርነት ተሸጋጋሮ፤ ያላታሰበ ውጤትን አስከትሏል። የእርስ በርሱ ጦርነት፤ አክራሪዎችን በማቀፍ ወደ ጂሃድ ጦርነት ተቀይሯል። ይም በፊናው፤ የባሽር ኧል አሰድ መንግሥት ከውድቀት አንሠራርቶ አሁን ድረስ በሥልጣን ኮርቻ ላይ ቁጢጥ እንዳለ ይታያል። ከርስቲነ ክኒፕ ከመካከለኛው ምሥራቅ የላከችውን ዘገባ ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ