1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርትአፍሪቃ

የማህበራዊ መገናኛ ዘዴን ለበጎ ዓለማ የተጠቀሙ ሰው የቀድሞ ትምህርት ቤታቸው መጠገን ችለዋል።

05:39

This browser does not support the video element.

እሑድ፣ መስከረም 13 2016

ትምህርት ቤቱ ገጠር ውስጥ ከመሆኑ የተነሳ ለረጅም ጊዜ ያለ ጥገና በመቆየቱ ለመማር ማስተማር ሂደት አስቸጋሪ ሆኖ መቆየቱን የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር አቶ ከፍያለሁ አድማሱ ይገልጻሉ፡፡ የተወሰኑ ክፍሎቹም ፈርሰዋል፡፡

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW